በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጆ ባይደን እና ተራማጅ ኃይሎች በአሜሪካ ምርጫ


ጆ ባይደን
ጆ ባይደን

ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንትነት ከዴሞክራቲክ ፓርቲው ቀዳሚ ተፎካካሪ የሆኑት ጆ ባይደን “ተራማጅ ፖሊሲዎችን አንገበው እንዲነሡ” ግፊት እያየለባቸው ነው።

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ እጅግ ያሻቀበው የሥራ አጥነት መጠን እና በየቦታው የተቀጣጠለው ፀረ ዘር መድልዎ ተቃውሞ ዋይት ሃውስን ለመቆጣጠር በሚደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዙሪያ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል።

ግራ ዘመም ዴሞክራቲክ አክቲቭስቶች "ለዘብተኛ አቋም ይዘዋል" በሚሏቸው ዴሞክራቲኩ የፊት ሯጭ ጆ ባይደን ላይ ያላቸው ትዕግስት እያለቀ ይመስላል።

የፊታችን ጥቅምት 24 ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የኅዳጣን ማኅበረሰቦች አባላትና ተራማጅ ወገኖች በነቂስ ወጥተው ድምፅ እንዲሰጡ አበረታችና አሸጋጋሪ የለውጥ አጀንዳ እየጠየቁ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ጆ ባይደን እና ተራማጅ ኃይሎች በአሜሪካ ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00


XS
SM
MD
LG