በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዝደንታዊ እጩዎቹ ‘የመዝጊያ ሙግታቸውን’ አቀረቡ

ፎቶ ፋይል፡- የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ እና የዲሞክራቲክ ፓርቲው ተፎካካሪያቸው ካመላ ሄሪስ
ፎቶ ፋይል፡- የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ እና የዲሞክራቲክ ፓርቲው ተፎካካሪያቸው ካመላ ሄሪስ
ፕሬዝደንታዊ እጩዎቹ ‘የመዝጊያ ሙግታቸውን’ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:25 0:00

በአሜሪካ ለፕሬዝደንትነት የሚወዳደሩት የሁለቱ ፓርቲ እጩዎች፣ በዚህ ከምርጫው በፊት ባለው የመጨረሻው ሳምንት፣ “የመዝጊያ ሙግት” በሚል የሚገለፀውን ንግግራቸውን በየፊናቸው አድርገዋል።

የቪኦኤ ከፍተኛ የዋሽንግተን ዘጋቢ ካሮሊን ፕረሱቲ ዘገባዋን ልካለች።ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

This item is part of

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG