አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በሶማሊያ የሚገኙ ሶማሊያዊ አሜሪካውያን በአሜሪካ ምርጫ በንቃት ይሳተፋሉ
በሶማሊያ የሚኖሩ አንዳንድ ሶማሊያዊ አሜሪካውያን በአሜሪካ የሚደረገውን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በንቃት በመከታተል ላይ ናቸው። ከውጪ ፖሊሲ እና በአፍሪካ የሚመደበው መዋዕለ ነዋይ ከሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ጥቂቶቹ ናቸው። በርቀት ሆነው ድምጻቸውንም ሰጥተዋል።
አብደልቃድር ዙቢር እና አብዱላዚዝ ኦስማን የላኩት ዘገባ ነው።ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም