በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትረምፕ እና የኤል ሲሲ የዋሺንግተን ንግግሮች


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሽብር ፈጠራንና ፅንፈኛ የሁከት ቡደኖችን ለማሸነፍ ግብፅ ለምታደርገው ጥረት አስተዳደራቸው ሙሉ ድጋፍ እንደሚሰጥ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስታውቀዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሽብር ፈጠራንና ፅንፈኛ የሁከት ቡደኖችን ለማሸነፍ ግብፅ ለምታደርገው ጥረት አስተዳደራቸው ሙሉ ድጋፍ እንደሚሰጥ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስታውቀዋል፡፡

ከግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ ጋር ትናንት፣ ሰኞ ዋይት ሃውስ ቤተመንግሥት ውስጥ የተገናኙት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት የሃገራቸውን የመከላከያ በጀት የሽብር ሥጋቶችን መጋፈጥ በሚችል ሁኔታ እንደሚያሳድጉ ያላቸውን ዕቅድ ገልፀውላቸዋል፡፡

የትረምፕ እና የኤል ሲሲ የዋሺንግተን ንግግሮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:13 0:00

«እጅግ ከባድ በሆነ ሁኔታ ውስጥቅ ድንቅ ተግባር የፈፀሙ» ሲሉ አሞካሽተዋቸዋል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት የግብፁን አቻቸውን፡፡

እናም ግብፅ በሽብር ፈጠራ ላይ ለምታካሂደው ፍልሚያ ዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊና ሌላም እርዳታ እንደምትሰጥ ተናግረዋል - ዶናልድ ትረምፕ፡፡

አብደልፈታህ ኤል-ሲሲም የትረምፕን ጠንካራ ፀረ-ሽብር አቋም እንደሚያደንቁ ተናግረው ድጋፋቸውን ሊሰጧቸውና ሊተባበሯቸው ቃል ገብተዋል፡፡

የተያያዙት የድምፅና የቪድዮ ፋይሎች ተጨማሪ መረጃ ይዘዋል፡፡

የትረምፕ እና የኤል ሲሲ የዋሺንግተን ንግግሮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG