በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ2019 ዳይቨርሲቲ ቪዛ /ግሪን ካርድ ሎተሪ/

ለ2019 ዳይቨርሲቲ ቪዛ /ግሪን ካርድ ሎተሪ/ ተብሎ የሚጠራው ዩናይትድ ስቴትስ በዕጣ ለውጭ ሃገር ሰዎች ቪዛ የምትሰጥበት መርሃ ግብር አዲስ የማመልከቻ ማስገቢያ ወቅት ዛሬ ተጀምሯል።

ለ2019 ዳይቨርሲቲ ቪዛ /ግሪን ካርድ ሎተሪ/ ተብሎ የሚጠራው ዩናይትድ ስቴትስ በዕጣ ለውጭ ሃገር ሰዎች ቪዛ የምትሰጥበት መርሃ ግብር አዲስ የማመልከቻ ማስገቢያ ወቅት ዛሬ ተጀምሯል።

ካሁን ቀደም የገቡ ማመልከቻዎች በቴክኒክ ዕክል ምክንያት ስለ ተሰረዙ አመልካቾች

አዲስ ማመልከቻ ከዛሬ እኤአ ኦክቶበር 18 ወይም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጥቅምት ስምንት ጀምረው እስከ ኖቬምበር ሃያ ሁለት በኢትዮጵያ ህዳር አሥራ ሦስት ቀን ድረስ እንዲልኩ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳስቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የ2019 ዳይቨርሲቲ ቪዛ /ግሪን ካርድ ሎተሪ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG