በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ስድስት ተወዳዳሪዎች ዛሬ ቀርበው ይከራከራሉ


የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ሴነተር በርኒ ሳንደርስ
የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ሴነተር በርኒ ሳንደርስ

ዩናይትድ ስቴትስ በሚካሄደው የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ስድስት ተወዳዳሪዎች ዛሬ ማታ በቴቪዥን ቀርበው ይከራከራሉ።

አዮዋ በተባለው በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኘው ክፍለ ግዛት ሪፖብሊካዊውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕን ሊፎካከር የሚችል ተወዳዳሪ መምረጥ ከመጀመሩ በፊት የመጨረሻ ፊት ለፊት ክርክር ይሆናል ማለት ነው። ብሄራዊ ምርጫ የሚደረገው በመጪው ህዳር ወር ላይ ነው።

የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ሴነተር በርኒ ሳንደርስ፣ ሴኔተር ኤልዝበት ዋረን፣ የኢንዲያና ከንቲባ ፒት ቡደጀጅ፣ ሴኔተር ኤሚ ክሎባሸርና ቢልዮነሩ ቶም ስተይር ናቸው ዛሬ ማታ የሚከራከሩት።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG