በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጂም ማቲስ ቶክዮ ከጃፓኑ አቻቸው ጋር ተገናኙ

የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስትር ጂም ማቲስ - ዛሬ በቶክዮ ከጃፓኑ አቻቸው ጋር ተገናኝተው ሲነጋገሩ፣ አሜሪካ ከሰሜን ኮሪያ ጋር በሚደረገው የኑክሌር ድርድር በአካባቢው ቁርጠኝነት ላይ ጃፓን ያላትን ሥጋት አረጋግተዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስትር ጂም ማቲስ - ዛሬ በቶክዮ ከጃፓኑ አቻቸው ጋር ተገናኝተው ሲነጋገሩ፣ አሜሪካ ከሰሜን ኮሪያ ጋር በሚደረገው የኑክሌር ድርድር በአካባቢው ቁርጠኝነት ላይ ጃፓን ያላትን ሥጋት አረጋግተዋል።

“በአሁኑ ወቅት ከሰሜን ኮሪያ ጋር ፈፁሞ ያልተጠበቁ ድርድሮች እየተካሄዱ ቢሆንም፣ በአሜሪካና በጃፓን መካከል ለረዥም ጊዜ የቆየው ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል” ሲሉ የአሜሪካው ባለሥልጣን ለጃፓኑ መከላከያ ሚኒስትር ለኢትሱኖሪ ኦኖዴራ አስረድተዋል።

ኦዶኔራ በበኩላቸው ሲናገሩም ዩናይትድ ስቴትስ ከጃፓን ጋር ወታደራዊ ልምምዶችን ለመቀጠል ተስማምታለች ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG