በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ጂም ማቲስ የፓኪስታን ጉዞ

A demonstrator waves a Senegalese national flag during protests in support of main opposition leader and former presidential candidate Ousmane Sonko in Dakar, Senegal.
A demonstrator waves a Senegalese national flag during protests in support of main opposition leader and former presidential candidate Ousmane Sonko in Dakar, Senegal.

የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ጂም ማቲስ ወደፓኪስታን ወሳኝ ለሆነ ንግግር ሊጓዙ እየተዘጋጁ ባሉበት ባሁኑ ውቅት የፓኪስትያን የሥለላ ድርጅት ከሽብርተኛው ቡድን ከሃካኒ ጋር ግንኙነቱን እንደቀጠለ መሆኑን አፍጋኒስታን ያሉት ከፍተኛው የዩናይትድ ስቴትስ ጄኔራል ተናገሩ።

የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ጂም ማቲስ ወደፓኪስታን ወሳኝ ለሆነ ንግግር ሊጓዙ እየተዘጋጁ ባሉበት ባሁኑ ውቅት የፓኪስትያን የሥለላ ድርጅት ከሽብርተኛው ቡድን ከሃካኒ ጋር ግንኙነቱን እንደቀጠለ መሆኑን አፍጋኒስታን ያሉት ከፍተኛው የዩናይትድ ስቴትስ ጄኔራል ተናገሩ።

የታሊባንን መሪዎችም ፓኪሳትን ካሉ መሸሸጊያዎቻቸው እንዲንቀሳቀሱ ፈቅዱዋል ሲሉ ጀኔራሉ ወንጅለዋል።

የጄኔራል ጃን ኒከልሰንን ክስ የፓኪስታን ባለሥልጣናት ወዲያውኑ አንዳችም አዲስ ነገር የለበትም ሲሉ አጣጣለውታል። ጄኔራሉ አፍጋኒስታን የሚገኘውን የዩናይትድ ስቴትስ ሰራዊትና የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት /ኔቶ/ ወታደሮች አዛዥ ናቸው።

ጄኔራሉ ከአፍጋን ዋና ከተማ ከካቡል በዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስቴር ላሉ

ጋዜጠኞች በቪዲዮ አማካይነት ባደረጉት ጋዜጣዊ ጉባዔ በታክቲክ ደረጃ የሆነ እንደሆን ታሊባን ያለው አፍጋኒስታን ውስጥ ነው ዋናው አመራሩ ግን አሁንም ያለው ፓኪስታን ውስጥ ነው፣ ኬታ ወይም ፔሻወር ከተሞች ውስጥ ይታመናል ሲሉም አክለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG