የዩናይትድ ስቴትስ አንዳንድ ግዛቶች፣ በሞት ፍርደኞች ላይ የተላለፈውን ቅጣት ተፈጻሚ ለማድረግ የሚያስችሉ አዲስ መንገዶችን በመፈተሽ ላይ ናቸው፡፡
በአንጻሩ፣ የሕዝብ አስተያየት ግምገማዎች፣ የሞት ቅጣት መቅረት አለበት የሚሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ይጠቁማሉ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃም፣ ዩናይትድ ስቴትስ የሞት ቅጣትን ቀሪ እንድታደርግ የሚቀርበው ጥሪ እየጨመረ መጥቷል፡፡
የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልዲራስ ኢግሊሲያስ፣ የሞት ቅጣትን የሚደግፉና የሚቃወሙ ወገኖችን ክርክር ቃኝታ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም