በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካና የዓለም የጤና ድርጅት ፍጥጫ


የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም እና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም እና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

ዩናይትድ ስቴትስ ለዓለም የጤና ድርጅት የምሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ ልትቆርጥ እንደምትችል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስጠንቅቀዋል።

የጤና ድርጅቱ “ለቻይና ያዳላል” የሚል ስሞታ አላቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት።

የዓለም የጤና ድርጅት ግን በኮቪድ-19 ዓለምአቀፍ ወረርሽኝ ላይ ግዙፍ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን እየተናገረ ነው። ስቲቭ ኸርማን ከዋይት ሃውስ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአሜሪካና የዓለም የጤና ድርጅት ፍጥጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG