በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ዓመታዊ ሪፖርት

በዓለም ደረጃ ሙስናን የሚታገለው ቡድን እንደሚለው በፀረ ሙስና ጥረት ውስጥ ከፈረጃቸው ሀገሮች መካከል ዩናይትድ ስቴትስ በአራት ነጥብ ወደ ኋላ ቀርታለች ይላል። ዩናይትድ ስቴትስ ለመጀመርያ ጊዜ ከፍተኛ ቦታ ከተሰጣቸው ሀገሮች ዝርዝር ወጥታለች።

በዓለም ደረጃ ሙስናን የሚታገለው ቡድን እንደሚለው በፀረ ሙስና ጥረት ውስጥ ከፈረጃቸው ሀገሮች መካከል ዩናይትድ ስቴትስ በአራት ነጥብ ወደ ኋላ ቀርታለች ይላል። ዩናይትድ ስቴትስ ለመጀመርያ ጊዜ ከፍተኛ ቦታ ከተሰጣቸው ሀገሮች ዝርዝር ወጥታለች።

ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በተባለው ፀረ ሙስና ቡድን የዩናይትድ ስቴትስ ተጠባባቂ ተወካይ ዞዬ ሬይተር ባለፈው ዓመት በታየው መለክያ አሀዝ በአራት ነጥብ መውረድ ማለት አሳስቢ ነው ብለዋል።

ይህ ክስተት የታየው ዩናይትድ ስቴትስ “በቁጥጥርና ሚዛን አጠባበቅ ሥርዓቷ ላይ አደጋዎች በሚንጸባረቁበትና በከፍተኛው የሥልጣን እርከን ላይ የሥነ-ምግባራዊ አሰራር በተሸረሸረበት ወቅት ነው” ሲሉ ሬይተር አስገንዝበዋል።

አያይዘውም ይህ ክስተት በዚህ ከቀጠለ በጉዳዩ ላይ በዓለም ደረጃ የመሪነት ቦታ በነበራት ሃገር ላይ ከባድ የሙስና ችግር መኖሩን የሚያመለክት ይሆናል ብለዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ ሙስናን አስመልክቶ አቻ አምና የነበራት መለኪያ አሀዝ 75 ሲሆን አመና ግን ወደ 71 ወርዳለች።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG