በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ የእስራኤል እና ሐማስ የሰላም ስምምነት ለማሳካት ገፍታበታለች

የእስራኤል ወታደሮች በእስራኤል እና በጋዛ ድንበር አቅራቢያ በታንክዎቻቸው ላይ እስራኤል፣ እአአ ሰኔ 27/2024
የእስራኤል ወታደሮች በእስራኤል እና በጋዛ ድንበር አቅራቢያ በታንክዎቻቸው ላይ እስራኤል፣ እአአ ሰኔ 27/2024
ዩናይትድ ስቴትስ የእስራኤል እና ሐማስ የሰላም ስምምነት ለማሳካት ገፍታበታለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ የቀጠናው አደራዳሪዎች ግብጽ እና ኳታር የሚሳተፉበትን የእስራኤል እና ሐማስ የሰላም ስምምነት ለማሳካት የያዘችውን ዕቅድ ገፍታበታለች። እስራኤል እና ሃማስ በበኩላቸው የጋዛው ውጊያ እየተባባሰ በመጣበት ድርድሩን አስመልክቶ ምንም አይነት መሻሻል አለመኖሩን ይናገራሉ።

የአሜሪካ ድምጹ አራሽ አራባሳዲ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG