በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤታዊ የምርጫ ፉክክሮች ውጤቶችና አንድምታ


“ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ማንም በፖለቲካ እምነቱ ወይም አቋሙ ሳቢያ 'ሕይወቴ ለአደጋ ሊጋለጥ ይችል ይሆናል’ የሚል ሥጋት ሊያድርበት አይገባም።”ካሬን ሃንዴል ለዩናይትድ ስቴት ምክር ቤት አባልነት በጆርጂያ ክፍለ ግዛት ትላንት በተካሄደው ምርጫ ያሸነፉት የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል።

“ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ማንም በፖለቲካ እምነቱ ወይም አቋሙ ሳቢያ ‘ሕይወቴ ለአደጋ ሊጋለጥ ይችል ይሆናል’ የሚል ሥጋት ሊያድርበት አይገባም።”ካሬን ሃንዴል ለዩናይትድ ስቴት ምክር ቤት አባልነት በጆርጂያ ክፍለ ግዛት ትላንት በተካሄደው ምርጫ ያሸነፉት የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል።

“ልዩነቶች ያሏቸው ሰዎች መሃከል ሳይቀር አንዱ ሌላውን እርስ በእርስ ከማንቋሸሽና የሌለ ስብዕና ከመሳልም ይልቅ፤ የሚያግባቡንን ነጥቦች በመፈለግ አብረን ወደፊት ልንራመድ መቻላችንን አሳየናቸው። ያኔ ብቻ ነው፤ አገራችን በእርግጥ ወደፊት ልትራመድ የምትችለው።” ጆን ኦስኦፍ የዲሞክራት ፓርቲው እጩ ተፎካካሪ።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤታዊ የምርጫ ፉክክሮች ውጤቶችና አንድምታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG