በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የዲሞክራቲክ ፓርቲ አመራር አባላት፣ የትረምፕ አስተዳደር የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ፕሮግራም መሥሪያ ቤትን (ዩኤስኤአይዲ) በመሳሰሉ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች ይዞታ እና አሰራር ላይ እያደረገ ያለውን ለውጥ፣ በመንግሥቱ በጀት ዕቅድ ዙሪያ ከፕሬዝዳንቱ ጋር በሚደረጉ ድርድሮች ወቅት እንደሚጠቀሙበት በመግለጽ አስጠነቀቁ።
የአሜሪካ ድምጿ የምክር ቤት ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያደረሰችው ዘገባ ነው።
መድረክ / ፎረም