ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር እንዲሆኑ ያጯቸው ኤሊስ ስቴፋኒክ ትላንት ማክሰኞ በእንደራሴዎች ምክር ቤት በተካሄደው ሥነ ስርዐት ወቅት በርካታ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል።
በምክር ቤቱ ከፍተኛው የሪፐብሊካን መሪ በዓለም አቀፉ ድርጅት “ቅድሚያ ለአሜሪካ” የሚለውን የትራምፕ አጀንዳ ያራምዳሉ ብለዋል።
የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉል
መድረክ / ፎረም