በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ አውጭዎች በኢራን ላይ ጠንካራ አቋም እንዲያዝ ይሻሉ


የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ አውጭዎች በኢራን ላይ ጠንካራ አቋም እንዲያዝ ይሻሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:39 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ አውጭዎች በኢራን ላይ ጠንካራ አቋም እንዲያዝ ይሻሉ

የእስራኤል እና የሐማስ ጦርነት፣ በመላው መካከለኛው ምሥራቅ ይስፋፋል፤ የሚል ስጋት እየተስተጋባ ባለበት በአኹኑ ወቅት፣ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት፣ “በኢራን ላይ ጠንከር ያለ አቋም መያዝ አለብን፤” ሲሉ አሳሰቡ፡፡

የኢራን ተባባሪ ኀይሎች፣ እ.አ.አ. ከጥቅምት 17 ወዲህ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ላይ፣ ከ90 በላይ ጥቃቶችን ሰንዝረዋል፡፡ ይኸውም፣ ሐማስ በእስራኤል ላይ የሽብር ጥቃት ካደረሰ ከዐሥር ቀናት በኋላ መኾኑ ነው፡፡

አንዳንድ የሪፐብሊካን ፓርቲ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት፣ በእስላማዊ ሪፐብሊኳ ላይ ይበልጥ ጠንካራ የኾኑ ማዕቀቦች እንዲደነገግ እየጠየቁ ናቸው፡፡

የቪኦኤዋ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያጠናቀረችውን ዘገባ፣ ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG