ዋሺንግተን ዲሲ —
ግለሰብ ዜጋ አወጣው የተባለው ሚስጢር የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከኡክራይን ፕሬዚዳንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ ጋር በስልክ በተነጋገሩበት ወቅት በፖለቲካ ተቃናቃኛቸው ጉዳይ ላይ ምርመራ በማካሄድ እንዲረድዋቸው ጠይቀዋል የሚል ነው።
የወጣው ሚስጢር በፕሬዚዳንት ትረምፕ ላይ ክስ ለመመስረት ያስችል እንደሆነ ምርመራ የማድረግ ሂደትን አስከትሏል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ