በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቀጣይ በጀቱን ለመወሰን ጥቂት ሰዓታት የቀሩት የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክርቤት አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል


ፎቶ ፋይል፡ የዩናይትድ ስቴትስ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ዋሺንግተን ዲሲ
ፎቶ ፋይል፡ የዩናይትድ ስቴትስ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ዋሺንግተን ዲሲ

ዴሞክራቶች እና አንዳንድ ሪፐብሊካኖች የዕዳ ጣሪያውን እስከ አውሮፓውያኑ 2027 ድረስ ለማራዘም ያቀረቡትን ጥያቄ ከተቃወሙ በኋላ ሐሙስ ዕለት በHግ መወሰኛ ምክርቤቱ በችኮላ የተደረገው ድርድር ከሽፏል። ለውጡ የመጣው ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ኤሎን መስክ መንግሥትን እስከ መጭው መጋቢት ድረስ በገንዘብ ለመደገፍ የተጠየቀውን የሁለትዮሽ ስምምነት ውድቅ ካደረጉ በኋላ ነው።

የአሜሪካ ድምጽ የኮንግረስ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን እና አሶሽየትድ ፕሬስን ዘገባዎች ኤደን ገረመው አጠናቅራዋለች፤ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG