አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የቻይና ልዑክ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ያመራሉ
በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተኩስ ማቆም እንዲደረግ ለማመቻቸት፣ ቻይና ልዑኳን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ልትሰድ እንደኾነ ተነግሯል።
የቪኦኤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ዘጋቢ ናይክ ቺንግ የላከው ሪፖርት ነው፡፡
መድረክ / ፎረም