የዩናትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በሻንጋይ እና ቤጂንግ ከሚገኙ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋራ ፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ስለ ምታካሂደው ጦርነት፣ የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስን፣ የደቡብ ቻይና ባህርና የሰብአዊ መብቶችን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት በዚህ ሳምንት (ከሚያዝያ 16 እስከ ሚያዝያ 18) ወደ ቻይና አቅንተዋል፡፡
በቪኦኤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ኃላፊ ኒክ ቺንግ የተላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም