በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪካ ሀገራት ጋራ ያላትን አጋርነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ነች” አንተኒ ብሊንከን

“ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪካ ሀገራት ጋራ ያላትን አጋርነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ነች” አንተኒ ብሊንከን
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00

“ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪካ ሀገራት ጋራ ያላትን አጋርነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ነች” አንተኒ ብሊንከን

ዩናይትድ ስቴትስ በመላ አፍሪካ ያሏትን አጋርነቶች ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ተናገሩ። የአፍሪካ ሀገሮች "ዓለም አቀፋዊ አንድምታ ካላቸው ጉዳዮች በተያያዘ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአመራር ሚና እየያዙ መምጣታቸውን እያስተዋልን ነን" ሲሉም ብሊንከን አክለው አመልክተዋል።

በናይኪ ቺንግ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG