በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ እና የአፍሪካ ሕብረት ተወካዮች አክራሪ አመፀኝነትን ማስወገድ ላይ ተወያዩ


ዓላማን በኃይል ለማስፈፀም የሚንቀሳቀሰውን ፅንፈኝነትን በመዋጋት ረገድ ሀገራቸው ከአፍሪካ ጋር በአጋርነት እንደምትሰራ በአፍሪካ ሕብረት የዩናይትድ ስቴትስ ተልዕኮ ጉዳይ ፈፃሚ ጀሲካ ዴቪሲባ ተናገሩ፡፡

ዓላማን በኃይል ለማስፈፀም የሚንቀሳቀሰውን ፅንፈኝነትን በመዋጋት ረገድ ሀገራቸው ከአፍሪካ ጋር በአጋርነት እንደምትሰራ በአፍሪካ ሕብረት የዩናይትድ ስቴትስ ተልዕኮ ጉዳይ ፈፃሚ ጀሲካ ዴቪሲባ ተናገሩ፡፡ ጉዳይ ፈፃሚዋ ይሄንን የተናገሩት በዚህ ርዕስ ላይ ያተኮረ የምክክር ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ሲከፈት ነው፡፡

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከፍተኛ ባለሥልጣን አምባሳደር ኒኪ ሄሊ ከዚሁ ከፀጥታ ጉዳይ ጋር ለተያያዘ ተልዕኮ የአፍሪካ ቀንድን እየጎበኙ ባሉበት ሰዓት ነው የሕብረቱና የዩናይትድ ስቴትስ የምክክር መድረክ የተከፈተው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዩናይትድ ስቴትስ እና የአፍሪካ ሕብረት ተወካዮች አክራሪ አመፀኝነትን ማስወገድ ላይ ተወያዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG