በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት


ታሪካዊው የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት ከእርጅና ብዛት በመጎዳቱ እድሳት እንደሚያስፈልገው ተደጋጋሚ ጥሪ መቅረቡ ይታወሳል።

ታሪካዊው የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት ከእርጅና ብዛት በመጎዳቱ እድሳት እንደሚያስፈልገው ተደጋጋሚ ጥሪ መቅረቡ ይታወሳል። ዩናይትድ ስቴትስ ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልል መንግሥትና ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር ተባብረው እድሳቱን ለማካሄድ በተስማሙት መሠረት ፕሮዤው ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።

ጅማ በተካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክል ሬይነር መገኘታቸውን ጠቅሶ ባልደረባችን ሙክታር ጀማል ተከታዩን ዘገባ ልኳል።።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG