በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ አምባሳደር ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ


የአሜሪካ አምባሳደር ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:29 0:00

የአሜሪካ አምባሳደር ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ዛሬ ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ጋር በባህር ዳር ተገናኝተው ተወያይተዋል።

ከውይይቱ በኃላ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት አምባሳደር ፓሲ የአሜሪካ መንግሥት በአማራ ክልል በጦርነት ሳቢያ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG