በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን አማዞን ደንን በመጎብኘት ለአየር ንብረት ያላቸውን ቁርጠኝነት አሳይተዋል


ትላንት እሁድ በብራዚል ታሪካዊ ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን
ትላንት እሁድ በብራዚል ታሪካዊ ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን
ባይደን አማዞን ደንን በመጎብኘት ለአየር ንብረት ያላቸውን ቁርጠኝነት አሳይተዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:18 0:00

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት የሚያደርጉትን ጥረት ለማጉላት፤ ትላንት እሁድ ታሪካዊ የተባለውን ጉብኝት በማድረግ ወዳ ብራዚል አቅንተዋል፡፡ ይኸም የአማዞን ጥቅጥቅ ደንን የጎበኙ የመጀመሪያው በሥልጣን ላይ የሚገኙ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት አድርጓቸዋል፡፡ ፕሬዘዳንቱ በሪዮ ዲጄኔሮ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በድህነት ቅነሳና በሌሎችም ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ለውይይት በሚቀርቡበት የዓለም ግዙፍ ምጣኔ ሃብት ያላቸው የቡድን 20 የመሪዎች በሚሳተፉበት ጉባኤ ላይ ይታደማሉ፡፡

የዋይት ኋውስ ቢሮ ዋና ሃላፊ ፓትሲ ዊዳስኩዋራ ያሰናዳችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG