በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ የተማሩ አፍሪካውያን በአዲስ አበባ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ናቸው


የአሜሪካ ኤምባሲ - አዲስ አበባ
የአሜሪካ ኤምባሲ - አዲስ አበባ

በዩናይትድ ስቴትስ ትምህርትና ሥልጠና የወሰዱ አፍሪካዊያን የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት የሦስት ቀናት ሴሚናር በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡

በዩናይትድ ስቴትስ ትምህርትና ሥልጠና የወሰዱ አፍሪካዊያን የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት የሦስት ቀናት ሴሚናር በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ ከአሥር የአፍሪካ ሃገራት የተወጣጡ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የተማሩ ወይንም የሠለጠኑ ተጋባዦች የሴሜናሩ ተሳታፊዎች ናቸው፡፡

በልዩ ልዩ አጋጣሚዎች እና ዕድሎች ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የተጓዙ ትምህርትና ሥልጠና የወሰዱ አፍሪካውያን ናቸው ወደ አዲስ አበባ የመጡት ለሦስት ቀናት በሚቆየው ሴሜናር በተለያዩ ርዕሶች ላይ ያተኮሩ ገለፃዎችን ያድምጠሉ፣ የልምድ ልውውጥ ያደርጋሉ፣ የግንኙነት መረብ ለመፍጠርም ይሞክራሉ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በዩናይትድ ስቴትስ የተማሩ አፍሪካውያን በአዲስ አበባ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG