በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ኃይሎች በሶማልያ አልሻባብ ላይ በከፈቱት የአየር ጥቃት አማፅያንን ገደሉ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የዩናይትድ ስቴትስ ኃይሎች ትንናት ሐሙስ ሶማልያ ውስጥ በሚገኘው አልሻባብ ላይ የአየር ጥቃት አካሂደው፣ በርካታ አማፅያን መገደላቸውን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር አስታወቀ።

የዩናይትድ ስቴትስ ኃይሎች ትንናት ሐሙስ ሶማልያ ውስጥ በሚገኘው አልሻባብ ላይ የአየር ጥቃት አካሂደው፣ በርካታ አማፅያን መገደላቸውን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር አስታወቀ።

የመከላከያ ሚኒስቴር ፔንታጎን ቃል አቀባይ አውድሪካ ሃሬስ ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ እንደገለፀት፣ ሰው አልባው የአሮፕላን ጥቃት የተካሄደው፣ ከዋና ከተማዋ ሞቅዲሾ በስተ ምዕራብ 160 ኪሎአ ሜትር በሚገኘው የቤይ ክልል ነው።

ቃል አቀባይዋ ሃሪስ፣ በሲቪሎች ሕይወት ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩንም አክለው ተናግረዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG