በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ የ137 ሚሊዮን ዶላር ሰብዓዊ ዕርዳታ ይፋ አደረገች

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ የሚሆን የ137 ሚሊዮን ዶላር ሰብዓዊ ዕርዳታ ዛሬ ይፋ አደረገች።

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ የሚሆን የ137 ሚሊዮን ዶላር ሰብዓዊ ዕርዳታ ዛሬ ይፋ አደረገች።

ይህ አዲስ ድጋፍ አሜሪካ በዘንድሮው 2017 ዓ.ም ብቻ ለኢትዮጵያ የሰጠችውን ዕርዳታ 363 ሚሊየን ዶላር እንደሚያደርሰው፣ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ የዓለምቀፍ ልማት ኤጀንሲ የምግብ ለሠላም መርኃግብር ተጠባባቂ ዳይሬክተር ለቪኦኤ በተለይ በሰጡት መግለጫ አመልክተዋል።

አሜሪካ ይፋ ያደረገችው በሀገሪቱ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለዕርዳታ ጠባቂነት ለተጋለጡ 7.8 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የሚውል ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ የ137 ሚሊዮን ዶላር ሰብዓዊ ዕርዳታ ይፋ አደረገች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG