በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትረምፕ አስተዳደር በአፍሪካ የቀየሰው አዲስ ፖሊሲ


ፎቶ ፋይል፡- ጆን ቦልተን
ፎቶ ፋይል፡- ጆን ቦልተን

የትረምፕ አስተዳደር በአፍሪካ ላይ የቀየሰውን አዲስ ፖሊሲ ዛሬ ይፋ አድርጓል።

የትረምፕ አስተዳደር በአፍሪካ ላይ የቀየሰውን አዲስ ፖሊሲ ዛሬ ይፋ አድርጓል። ዩናይትድ ስቴትስ ከአህጉሪቱ ጋር ባላት ግንኙነት ሁሉ ጥቅሞቿና ቅድሚያ የምትሰጥባቸው ጉዳዮች ይጎላሉ ይላል።

የፖሊሲውን ሃሣቦች ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ይፋ ያደረጉት የፕሬዚዳንቱ የብሄራዊ ፀጥታ ጉዳዮች አማካሪ ጃን ቦልተን ናቸው።

ዩናይትድ ስቴትስ በፀረ-ሽብር እንቅስቃሴዎች ላይ ከማትኮር ይልቅ የሩስያንና የቻይናን ተፅዕኖ የመቋቋም ጥረቷን ከፍ ለማድረግ እንደምትሻ የተገለፁ ሲሆን የአስተዳደሩ ባለስልጣኖችና ተንታኖች የፖሊሲው ለውጥ ሊኖረው በሚችል አንድምታ ላይ አስተያየቶቻቸውን እየሰጡ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የትረምፕ አስተዳደር በአፍሪካ የቀየሰው አዲስ ፖሊሲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG