በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ መግለጫ በአዲስ አበባ

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ
በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ

መሻሻል ባለባቸውና ልዩነት በፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ሃገራቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በግል ስትወያይ መቆየቷን፣ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ተናገሩ።

መሻሻል ባለባቸውና ልዩነት በፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ሃገራቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በግል ስትወያይ መቆየቷን፣ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ተናገሩ።

የአምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ መግለጫ በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:56 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በመልካም አስተዳደርና የሰብዓዊ መብት፣ እንዲሁም የግጭትና የውጥረት ጉዳዮች እልባት ሳያገኙ፣ ፀጥታ ወይም ደህንነት ሊኖር እንደማይችል በዋሺንግተን ከአፍሪካ ሚኒስትሮች ጋር በተካሄደው ስብሰባ መነሳቱንም አመልክተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ መግለጫ በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:28 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG