አጋሩ
Print
ዩናይትድ ስቴትስ በጦርነት የተጎዳው የዩክሬን ኢኮኖሚ እንዲያገግም ለመርዳት ሀገሪቱ የምትልከው ብረታ ብረት ለአንድ ዓመት ከቀረጥ ነፃ እንዲገባ ፈቀደች።
የዩናይትድ ስቴትስ የንግድ ሚኒስትር ጂና ራይሞንዶ "የዩክሬንን ህዝብ ጥንካሬ እና ብርቱ መንፈስ በማድነቅ ብቻ መወሰን የለብንም፣ የኢኮኖሚዋ ቁልፍ አካል ለሆነው ኢንዱስትሪዋ ድጋፍ መስጠት ይኖርብናል" ብለዋል።