በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ ከታሰሩት ሰራተኞቹ መካከል ስድስቱ መለቀቃቸውን ገለጸ


የመንግሥታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች
የመንግሥታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች

የመንግሥታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች ትናንት ኃሙስ በሰጡት ቃል ስድስት ሰራተኞቻችን ተለቀዋል። አምስት ሌሎች ሰራተኞቻችን እና ቤተሰቦቻቸው ግን አሁንም አዲስ አበባ ውስጥ እንደታሰሩ ናቸው ብለዋል።

የትግራይ ተወላጆች በብዛት እየተያዙ ናቸው የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ባሉበት በዚህ ሰሞን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰራተኞቹ መታሰራቸውን መግለጹ ይታወሳል።

XS
SM
MD
LG