በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለተኛው የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት - በደሴ


ደሴ
ደሴ

ከዓለም ባንክና ከኢትዮጵያ መንግሥት በተገኘ 550 ሚሊዮን ዶላር 83 ከተሞች በልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ ይሆኑበታል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮነን ዛሬ በደሴ ከተማ በይፋ ባስጀመሩት ሁለተኛው የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ስምንት መቶ ሽህ የሚደርሱ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ይሆኑበታል ተብሏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

ሁለተኛው የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት - በደሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:57 0:00


XS
SM
MD
LG