በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተመድ የፀጥታ ም/ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ


የተመድ የፀጥታ ም/ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:46 0:00

የተመድ የፀጥታ ም/ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ከሃገር እንዲወጡ የታዘዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባት ባለሥልጣናትና ሠራተኞችን የሚከስሱባቸውን “ከመደበኛ አሠራር ያፈነገጡ አድራጎቶች” የሚያሳይ ለድርጅቱ የፃፉት ደብዳቤ ካለ እንዲያቀርቡላቸው ሲሉ አንቶኒዮ ጉተሬዥ ጠየቁ።

የሠራተኞቹን መባረር በተመለከተ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱ ትናንት ባደረገው ግልፅ ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታየ አፅቀሥላሴ ሲናገሩ ሠራተኞቹ እንዲወጡ ከመወሰኑ በፊት ኢትዮጵያ ለድርጅቱ በተደጋጋሚ ማሳሰቢያ መስጠቷንና ማሳወቋን አመልክተው ዋና ፀሃፊው ላቀረቡት ጥያቄም አፋጣኝ ምላሽ እንደሚሰጥ ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG