በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በየዩኒቨርስቲዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች ጉዳይ


በየዩኒቨርስቲዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶችን መንግሥት ለማስቆም አፉጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ፡፡

በሀገሪቱ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ግጭት እያስነሱ ያሉት ተመሳስስለው የሚገቡ አካላት መሆናቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እነዚህ አካላት ግን እነማን እንደሆኑ ወይም በማን እንደሚሰማሩ አልጠቀሰም፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባወጧቸው መግለጫዎች በየዩኒቨርስቲዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶችን መንግሥት ለማስቆም አፉጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በየዩኒቨርስቲዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG