No media source currently available
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በአንድ ተማሪ ላይ ትላንት ደርሷል በተባለ ጉዳት ህይወቱ ማለፉ ተነግሯል። የተማሪው ህይወት ማለፉን የገለፁልን የዩቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን ናቸው።