በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የአንድ ተማሪ ህይወት አለፈ


ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የአንድ ተማሪ ህይወት አለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:44 0:00

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በአንድ ተማሪ ላይ ትላንት ደርሷል በተባለ ጉዳት ህይወቱ ማለፉ ተነግሯል። የተማሪው ህይወት ማለፉን የገለፁልን የዩቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን ናቸው።

XS
SM
MD
LG