በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ እና የደቡብ ኮሪያ አየር ኃይሎች የጋራ ልምምድ


የዩናይትድ ስቴትስ እና የደቡብ ኮሪያ አየር ኃይሎች ዛሬ ሰኞ ከምንጊዜውም ግዙፍ የሆነ የጋራ ልምምድ አካሄደዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ እና የደቡብ ኮሪያ አየር ኃይሎች ዛሬ ሰኞ ከምንጊዜውም ግዙፍ የሆነ የጋራ ልምምድ አካሄደዋል።

ሰሜን ኮርያ ባካሄደችው የሚሳይል ሙከራ ጎረቤትዋ ያስቀመጠችባትን ኒውክሊየር ጎራሽ አህጉር ተሻጋሪ ሚሳይል ባለቤትነት “ቀይ መስመር” ማለፉዋን የሚያመለክት ነው? ከሆነስ ሊደረግ ይቻላል የሚሉትን ጥያቄዎች አስነስቷል።

ዩናይትድ ስቴትስና ደቡብ ኮሪያ በሚያካሂዱት ዓመታዊ የአምስት ቀናት የጦር ልምምድ በዘንድሮው ከሁለት መቶ ሠላሳ በላይ የጦር አውሮፕላኖችና አሥራ ሁለት ሺህ አሜሪካውያን ወታደሮች ከደቡብ ኮሪያውያኑ ጋር ይሳተፋሉ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG