በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉባኤ


የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች መርጅያ ድርጅትከፍተኛ ኮሚሺነር አንቶንዮ ጉቴረስ በግጭት ምክንያትና የሚደርስባቸዉን ግፍ ሸሽተዉ የሚሰደዱ ሰዎች ቁጥር እጅግ መጨመር፣ የተራድኦ ድርጅቶች በገንዘብ እጥረት እጃቸዉ ታሶሮ እርዳታ ሊያቀርቡ ያልቻሉበት ጊዜ ጋር መገጣጠሙን በመጥቀስ አስጠነቀቁ።

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች መርጅያ ድርጅት(UNHCR)ከፍተኛ ኮሚሺነር አንቶንዮ ጉቴረስ(Antonio Guterres) በግጭት ምክንያትና የሚደርስባቸዉን ግፍ ሸሽተዉ የሚሰደዱ ሰዎች ቁጥር እጅግ መጨመር፣ የተራድኦ ድርጅቶች በገንዘብ እጥረት እጃቸዉ ታሶሮ እርዳታ ሊያቀርቡ ያልቻሉበት ጊዜ ጋር መገጣጠሙን በመጥቀስ አስጠነቀቁ።

ኮሚሺነር አንቶንዮ ጉቴረስ ዛሬ ድርጅቱ በጄኔቫ በከፈተዉ ዓመታዊ የስደተኞች ጉባኤ ላይ ነዉ የተናገሩት።

እንደ አዉሮፓ አቆጣጠር በ2005 ዓ.ም. አንቶንዮ ጉቴረስ በመንግስታቱ የስደተኞች መርጂያ ድርጅት ኮሚሺርነት ሲሰየሙ በዓለም ዙሪያ የስደተኞችና ድንበር ሳያቋርጡ በያገሮቻቸዉ ዉስጥ ተፈናቅለዉ የነበሩ ሰዎች ቁጥር 38 ሚሊዮን ነበር። ከአስር ዓመታት በሁዋላ አሁን ከ60 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ስደተኛ በሌሎች አገሮች ጥገኝነት ፍላጊዎችና ተፈናቃዮች ይገኛሉ።

ትዝታ በላቸው ዘገባውን አቀናብራዋለች። ሙሉውን ለመስማት የተያያዘዉን የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉባኤ /ርዝመት - 3ደ40ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:40 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG