ዋሽንግተን ዲሲ —
አንድ አስር ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በማንም አገር በዜግነት የማይቆጠሩ አገር አልባ ናቸዉ። አገር አልባ ስለሆኑም፥ ትዉልድን የሚመሰክር፣ የማንነት ማስረጃ ሰነድ ስለሌላቸዉ በእነዚህ አማካይነት የሚገኝ ጥቅማ ጥቅምም አያገኙም።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንደሚለዉ በአሁኑ ጊዜ በየአስር ደቂቃ አገር አልባ የሆነ ሕጻን ይወለዳል። ከመንግስታቱ ድርጅት ማእከል ጄኔቫ ሊሳ ሺላይን የዘገበችዉን ትዝታ በላቸዉ ታቀርባለች።
ዘገባውን ለማዳመጥ፣ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።