ዋሺንግተን ዲሲ —
የበርካታ የአውሮፓ ሀገሮች የሀገር ውስጥና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት ሰኞ ፓሪስ ላይ ባደረጉት ስብሰባ፤ በሜዲትሬንያን ባህር ላይ የፍልሰተኞች ሕይወት እንዳይጠፋ ለመከላከል፥ በቁርጠኝነት እንደሚሰሩም ተናግረዋል።