በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተመድ እና ኢሰመኮ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሸል ባችሌት በትግራይ እና በአዋሳኝ ክልሎች መካከል እየተባባሰ የሚሄደው ውጥረት እጅግ እንደሚያሳሳባቸው ገለፁ። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘላዊ መፍትሄዎች ለማምጣት ብርቱ እገዛ እንዲያደርግ ጠየቁ።

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በበኩላቸው፤ “ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለዚህ ግጭት ዘላቂ መፍትሔ በመስጠት ሊረዳ ከፈለገ የፖለቲካ ቀውሱን መሰረትና አውድ ሙሉ በሙሉ መገንዘብ ይኖርበታል” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ተመድ እና ኢሰመኮ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:45 0:00


XS
SM
MD
LG