ዋሺንግተን ዲሲ —
ከአንድ አሥር ዓመታት በፊት ከሰሜን ዳርፉር ወደ ቻድ ከተሰደዱ ደቡብ ሱዳናውያን 53ቱ እንደተመለሱ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ፡፡
ከድርጅቱ ዋና ማዕከል ጄኔቫ ሊሳሽ ላይን ዘግባለች፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።