No media source currently available
ከአንድ አሥር ዓመታት በፊት ከሰሜን ዳርፉር ወደ ቻድ ከተሰደዱ ደቡብ ሱዳናውያን 53ቱ እንደተመለሱ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ፡፡