ዋሺንግተን ዲሲ —
ትናንት ከሥልሳ ሀገራት የተሰባሰቡ የዓለም መሪዎች የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ በሚቻልበት መንገድ ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደዋል።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ጥራጣሬ ቢኖራቸውም ለአጭር ጊዜ ብቅ ብለው እንደነበር ታውቋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ በተጀመረው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ንግግር አድርገዋል።
ትናንት ከሥልሳ ሀገራት የተሰባሰቡ የዓለም መሪዎች የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ በሚቻልበት መንገድ ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደዋል።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ጥራጣሬ ቢኖራቸውም ለአጭር ጊዜ ብቅ ብለው እንደነበር ታውቋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ