በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አብይ አሕመድ ኒው ዮርክ አይገኙም


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ በዘንድሮው የመንግሥታቱ ድርጅት ሰባ ሦስተኛ ጉባዔ መክፈቻ ላይ አይገኙም፡፡

ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ በዘንድሮው የመንግሥታቱ ድርጅት ሰባ ሦስተኛ ጉባዔ መክፈቻ ላይ አይገኙም፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራው የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ድርጅት ልዑካን ቡድን ኒው ዮርክ የሚገኝ ሲሆን ጠ/ሚኒስትሩ በጉባዔው ሂደት ወቅት ይግቡ፣ አይግቡ ለጊዜው የተገኘ መረጃ የለም፡፡

የኢትዮጵያ ጠ/ሚ በቢሯቸውና ኃላፊነታቸው ተጠቅሶ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቀደም ሲል በወጣ መርኃ ግብር መሠረት የፊታችን ዓርብ ከቀትር በኋላ በኢትዮጵያ ጊዜ አርብ ሌሊት ለቅዳሜ አጥቢያ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ተይዟል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

አብይ አሕመድ ኒው ዮርክ አይገኙም
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG