በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቃር ምንድን ነው?


ቃር
ቃር

"ከደረት በስተጀርባ የሚያቃጥል፣ ከጨጏራ ወደ ላይ የሚፈላ የሕመም ሥሜት ነው" ዶ/ር እንዳለ ካሳ የውስጥ ደዌና እንዲሁም የጨጏራ እና የጉበት በሽታዎች ሃኪም ናቸው።

በልማድ ቃር በመባል በሚታወቀው የሕምመ ስሜት ምንነት እና ሕክምና ዙሪያ የተሰናዳ ቅንብር ነው። ሞያዊ ትንታኔ የሚሰጡን ዶ/ር እንዳለ ካሳ የውስጥ ደዌና እንዲሁም የጨጏራ እና የጉበት በሽታዎች አማካሪ ሃኪም ናቸው።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ቃር ምንድን ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:38 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG