በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማወቅ ያለብዎ፡-በፍጥነት በመዛመት ላይ ያለ አዲስ ወረሽኝ ከወደ ቻይና!


Dr. Dawd Seid Siraj
Dr. Dawd Seid Siraj

“አደንጋጭ ከሆኑት የኮሮናቫይረስ ይሄ ሶስተኛው ነው። በተፈጥሮው ከአእዋፋት ወደ ሰው የሚተላለፍ ቫይረስ አደገኛ የሚሆነው ከሰው ወደ ሰው መተላለፍ ሲጀምር ነው። አሁን ከዚያ የደረሰ ይመስላል። አሳሳቢ ያደረገውም ያ ነው።” ዶ/ር ዳውድ ሰይድ ሲራጅ በዊስኮንሰን ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና ክፍል ፕሮፌሰር።

በፍጥነት በመለዋወጥ ላይ በሚገኘው የኮረናቫይረስ ወረርሽን ዙሪያ የተቀናበሩትን ተከታታይ ዝግጅቶች ከዚህ ያድምጡ።

ክፍል ሦስት፡- የወረሽኙ አዳዲስ ገጽታዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:30 0:00
ክፍል ሁለት፡- የኮረናቫይረስ አሳሳቢነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:17 0:00

በእንግሊዝኛው አጠራሩ Coronavirus ይባላል።

አዲስና በፍጥነት በመዛመት ላይ መሆኑ የተነገረለትን የዚህን ወረርሽኝ ምንነት፣ መንስኤ፣ የመተላለፊያ መንገዶች እና ወረርሽኙ ወደተከሰተበት አካባቢ የሚደረግ ጉዞም ሆነ ከዚያ የሚመጡ ሰዎች ጋር ተያይዘው የሚነሱ ጥያቄዎችና ሥጋቶች ይመረምራል።

ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን ዶ/ር ዳውድ ሰይድ ሲራጅ በዊስኮንሰን ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና ክፍል ፕሮፌሰር እና ከዓለም አቀፍ ጉዞ ጋር የተዛመዱ የሕክምና ጉዳዮች ክትትል ክፍል ዲሬክተርም ናቸው።

የቅንብሩን የመጀመሪያ ክፍል ያዳምጡ።

ማወቅ ያለብዎ፡- በፍጥነት በመዛመት ላይ ያለ አዲስ ወረሽኝ ከወደ ቻይና
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:51 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG