በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አማራጭ ወይም ተለዋጭ ሕክምና ምንድ ነው?


“አማራጭ ወይም ተለዋጭ” በመባል የሚታወቀው የሕክምና ዓይነት
“አማራጭ ወይም ተለዋጭ” በመባል የሚታወቀው የሕክምና ዓይነት
አማራጭ ወይም ተለዋጭ ሕክምና ምንድ ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:04 0:00

“አማራጭ ወይም ተለዋጭ” በመባል የሚታወቀውን የሕክምና ዓይነት ምንነት የሚመለከት ቅንብር ነው።

“ለመሆኑ ይህ የህክምና አማራጭ በምን ዓይነት መንገድ ጥቅም ላይ መዋል አለበት? .. የህክምና ፋይዳውን አስመልክቶስ ምን ዓይነት ፈተናዎች ይኖሩት ይሆን? ..” የሚሉትን ጨምሮ የዩናይትድ ስቴትሱ የምግብ እና የመድሃኒቶች ቁጥጥር ባለ ሥልጣን - በእንግሊዝኛው ምሕጻረ ቃል ኤፍዲኤ - በዚህ ረገድ የሚከተላቸውን መመዘኛዎችም ይዳስሳል።

ዶ/ር አሌክስ አካሉ በዩናይትድ ስቴትስ የምግብ እና የመድሃኒቶች ቁጥጥር አስተዳደር በምርምር ባለሞያ ናቸው። በርዕሱ ዙሪያ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ሞያዊ ማብራሪያ ከተያያዘው የድምጽ ማጫወቻ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG