በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሥሜት ምንድ ነው? .. ከልክ ያለፈ ሥሜት፣ ሃሳብና አንድምታዎቹ


ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ - የነርቭና የአዕምሮ ህክምና እና ምርምር እንዲሁም የሰው ልጅ ባሕሪያት ጥናት ልዩ ባለሞያ
ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ - የነርቭና የአዕምሮ ህክምና እና ምርምር እንዲሁም የሰው ልጅ ባሕሪያት ጥናት ልዩ ባለሞያ

”…ጥላሁን ገሰሰ ‘ልብ ላይ ነው ወይስ ጉበት .. ፍቅር ሲይዝ የሚያድርበት?’ ብሎ ድሮ ሥሜት የሚመነጨው ከልብ ውስጥ ነው የሚል ግምት ነበር። አሁን በእርግጥ ይታወቃል። ሥሜትና ሃሳብ የማመንጨት ሥራ የአንጎል ነው።” ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ የሥነ ልቦና፣ የነርቭና የአዕምሮ ህክምና ልዩ ባለሞያና ተመራማሪ።

ሃኪምዎን ይጠይቁ፥ በሰው ልጅ የተፈጥሮ ሥሜት፣ ምንነት። ጠባይና የስነ ልቦና ጤና - አለፍ ብሎም ከጤናማው ምሕዋር ውጭ የሚታዩ ሁኔታዎችን የሚመረምር አዲስ ተከታታይ ቅንብር ነው።

የአንጎልና የሥሜትን ቁርኝት፤ ስለ አንድ ነገር ያለን ወይም በውስጣችን ያደረ “ከልክ ያለፈ” ወይም “የተጋነነ” ሥሜት በማሕበረሰብ ደህንነት ላይ ሊያሳድር የሚችለውን ተፅዕኖ የሚመለከቱ አወያይ ጭብጦችም ይመለከታል።

ለጥያቄዎቹ ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን፥ የዘወትር የፕሮግራሙ ተባባሪ፤ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በሚገኘው የሜዮ ክሊኒክ የነርቭና የአዕምሮ ህክምና ልዩ ባለሞያና በህክምና ትምህርት ቤቱ የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ ናቸው።

ሥሜት ምንድን ነው? .. ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:28 0:00
ሥሜት ምንድን ነው? .. ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG